ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ Post published:October 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በብሪክስ ጉባኤ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የመነጋገር መልካም እድል አግኝተናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like መጽሐፍት ለትውልድ! January 13, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለቀጣይ 90 ቀናት በሚከናወነው ልዩ የንቅናቄ አጀንዳ ዙሪያ ለመላው አመራር የስራ አቅጣጫ ሰጥተዋል June 12, 2025 በመዲናዋ ሰርግን ምክንያት በማድረግ የትራፊክ መጨናነቅ የሚፈጽሙ አሽከርካሪዎች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል- ፖሊስ April 22, 2025