ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ Post published:October 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በብሪክስ ጉባኤ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የመነጋገር መልካም እድል አግኝተናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በመከላከያ እና ደህንነት መስኮች ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመመስረት ስምምነት ላይ ደረሱ August 21, 2026 አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት አምራ እና ደምቃ ሆረ ፊንፊኔን ለማክበር ተዘጋጅታለች፡- ከንቲባ አዳነች አቤቤ October 4, 2024 የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተጠሪ ተቋማት አመራሮች በመዲናዋ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው April 23, 2025