የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን የተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎችን እየጎበኙ ነው Post published:October 25, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን ማና ወረዳ የሻይ ቅጠል እና የሮዝመሪ የልማት ስራ እየጎበኙ መሆኑን ከኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኳታሩ አሚር አቀባበል ተደረገላቸው July 14, 2026 በርካታ ሕገ- ወጥ የጦር መሣሪያዎች ከ146 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ዉለዋል – ፌደራል ፖሊስ April 21, 2025 ጆሀንስበርግ እንደ አዲስ አበባ ልትነቃ ይገባል- ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ March 8, 2025