ቦርዱ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ ሰጠ Post published:October 25, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የይቅርታና ምኅረት ቦርድ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱ ተገለፀ፡፡ የይቅርታና ምኅረት ቦርድ የ402 የፌደራል ታራሚዎችን የይቅርታ ጥያቄ ከመረመረ በኋላ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱን የፍትሕ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በመዲናዋ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት በተፈፀመ ስርቆት ከ1.6 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ November 28, 2024 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከባህርዳር ከተማ አቻ ሲለያዩ ወላይታ ድቻ አሸነፈ March 7, 2025 እንደ ሀገር ጠቀሜታ ባላቸውና ለቱሪስት ምቹ በሆኑ ከተሞች ላይ የሚሰሩ ትላልቅ የኢንቨስትመንት ስራዎችን ማጠናከር ይጠበቃል-ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ December 16, 2024
እንደ ሀገር ጠቀሜታ ባላቸውና ለቱሪስት ምቹ በሆኑ ከተሞች ላይ የሚሰሩ ትላልቅ የኢንቨስትመንት ስራዎችን ማጠናከር ይጠበቃል-ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ December 16, 2024