ቦርዱ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ ሰጠ Post published:October 25, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የይቅርታና ምኅረት ቦርድ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱ ተገለፀ፡፡ የይቅርታና ምኅረት ቦርድ የ402 የፌደራል ታራሚዎችን የይቅርታ ጥያቄ ከመረመረ በኋላ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱን የፍትሕ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ብልፅግና ፓርቲ ለህዝብ ቃል በገባው መሰረት በዘላቂ ሰላም ግንባታና አካታች ልማት ስኬቶችን አስመዝግቧል- የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ December 26, 2024 ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ December 2, 2024 የህወሃት ጽንፈኛ አመራሮችና የጥፋት ሃይሎች በወጣቶች ላይ የሚያካሂዱት አፈሳ እኩይ ድርጊት ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ July 8, 2026
ብልፅግና ፓርቲ ለህዝብ ቃል በገባው መሰረት በዘላቂ ሰላም ግንባታና አካታች ልማት ስኬቶችን አስመዝግቧል- የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ December 26, 2024