ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት አሸናፊ ሆነ Post published:October 29, 2024 Post category:ስፖርት AMN – ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት የተካሄደ ሲሆን፤ ስፔናዊው ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች በመሆን ውድድሩን አሸንፏል። የስፔን ብሄራዊ ቡድን እና የማንችስተር ሲቲ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሮድሪ የባሎን ዶር ሽልማት ከጆርጅ ዊሀ እጅ መቀበል ችሏል። በሴቶች ደግሞ ስፔናዊቷ ኮከብ አይታና ቦንማቲ ለሁለተኛ ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ መሆን ችላለች፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከሽልማት ምን ያህል ገንዘብ ያገኛሉ? May 27, 2025 ‹‹አዴሞላ ሉክማን ከዓለማችን ደካማ ፍጹም ቅጣት ምት መቺዎች አንዱ ነው›› February 21, 2025 የኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበር አትሌት የማነ ፀጋይን ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ November 29, 2024