ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት አሸናፊ ሆነ Post published: October 29, 2024 Post category:ስፖርት AMN – ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት የተካሄደ ሲሆን፤ ስፔናዊው ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች በመሆን ውድድሩን አሸንፏል። የስፔን ብሄራዊ ቡድን እና የማንችስተር ሲቲ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሮድሪ የባሎን ዶር ሽልማት ከጆርጅ ዊሀ እጅ መቀበል ችሏል። በሴቶች ደግሞ ስፔናዊቷ ኮከብ አይታና ቦንማቲ ለሁለተኛ ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ መሆን ችላለች፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የ2026 ምርጥ ተጫዋች ማን ይሆናል? August 26, 2026 ሉሲዎቹ ለ2026ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ February 21, 2025 ‘አሸናፊ ትውልድ’ የጎዳና ላይ ሩጫ ማህበራዊ ትስስርን ያጠናከረ ነው – ተሳታፊዎች July 6, 2026