የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አቀባበል አድርገዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በማህበራዊ የትስስር ገጸቸው ባስተላለፉት መልእክት የጊኒውን ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የዓድዋ ድል በዓልን ምክንያት በማድረግ የዓድዋ መታሰቢያ ለጎብኝዎች በነጻ አገልግሎት ሊሰጥ ነው February 28, 2025 የኢትዮጵያ የሙያ ማሕበራት ተሳትፎ ለሀገራዊ ምክክር ውጤታማነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለፀ December 4, 2025 የዘመናት ቋጠሮ መፍቻው – ምክክር June 9, 2025