ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ ይፈልጋሉ Post published:November 6, 2024 Post category:ዓለም አቀፍ AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ እንደሚፈልጉ የሲኤንኤን ቁጥራዊ መረጃዎች ያመላክታሉ። የአሜሪካ ኮንግረስ 538 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ሲኖሩት ከእነዚህ መካከል 270 የሚያገኝ ተፎካካሪ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት እንደሚሆን ይታወቃል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በቀይ ባህር በንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት መቀነሱ ተገለጸ January 20, 2025 ዶናልድ ትራምፕን ኢላማ አድርጎ ተኩስ የከፈተዉ ተጠርጣሪ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባል April 27, 2026 እያደገ የመጣው የቻይና የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እና ያቀደችው ወታደራዊ ትርኢት August 20, 2025