ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ ይፈልጋሉ Post published:November 6, 2024 Post category:ዓለም አቀፍ AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ እንደሚፈልጉ የሲኤንኤን ቁጥራዊ መረጃዎች ያመላክታሉ። የአሜሪካ ኮንግረስ 538 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ሲኖሩት ከእነዚህ መካከል 270 የሚያገኝ ተፎካካሪ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት እንደሚሆን ይታወቃል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የጥምቀት በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ሀገራት January 19, 2025 ኢትዮጵያ ለባለብዙወገን ግንኙነት እና በጋራ ደኀንነት ላይ መሠረት ላደረገው የተመድ ሥርዓት ያላትን የረዥም ጊዜ ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች-አቶ ማሞ ምህረቱ February 26, 2025 አዲስ አበባ በጽዳቷ ያሳየችው እምርታዊ ለውጥ የሚደነቅ ነው-የጽዱ ከተሞች ኢኒሼቲቭ ተሳታፊዎች February 21, 2025
ኢትዮጵያ ለባለብዙወገን ግንኙነት እና በጋራ ደኀንነት ላይ መሠረት ላደረገው የተመድ ሥርዓት ያላትን የረዥም ጊዜ ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች-አቶ ማሞ ምህረቱ February 26, 2025