ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Post published:November 6, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ “በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር በትብብር እንሠራለን” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ April 9, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአርባምንጭ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎበኙ February 22, 2025 የፈጠራ አቅም ያላቸውን ታዳጊዎች ለማፍራት አዳዲስ መርሐ ግብሮች ወደ ተግባር ገብተዋል – የስራና ክህሎት ሚኒስቴር March 18, 2025