ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Post published:November 6, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ “በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር በትብብር እንሠራለን” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like “ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ November 8, 2024 በሊባኖስ የሚገኙ ዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅና ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር October 10, 2024 መንግስት ምቹ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታን ለማስፈን እየሰራ ነው፡-አቶ አሕመድ ሽዴ January 10, 2025