ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

You are currently viewing ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

AMN- ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጡ” ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review