ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጡ” ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like እንደ ሀገር ሸማች ሳይሆን አምራች መሆን አለብን- ኤፍሬም ግዛው (ዶ/ር) April 10, 2025 “የሃይማኖት ተቋማት በመደመር መንግስት እይታ” በሚል መሪ ሀሳብ፣ በከተማችን ከሚገኙ የእስልምና እምነት አባቶች እና ምእመናን ጋር ዛሬ ማለዳ ፍሬያማ ውይይት አካሂደናል። March 15, 2026 የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት አካሄድ ከታዛቢነት ወደ አጀንዳ ተላሚነት መሸጋገሩን የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ተናገሩ October 6, 2025
“የሃይማኖት ተቋማት በመደመር መንግስት እይታ” በሚል መሪ ሀሳብ፣ በከተማችን ከሚገኙ የእስልምና እምነት አባቶች እና ምእመናን ጋር ዛሬ ማለዳ ፍሬያማ ውይይት አካሂደናል። March 15, 2026