ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገው ወደ ሀገራቸው ለተመለሱት የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሽኝት አደረጉ Post published:December 23, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገው ወደ ሀገራቸው ለተመለሱት የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሽኝት አድርገዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበኩላቸው ፕሬዚዳንቱ በአዲስ አበባ ለነበራቸው ቆይታ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአዲስ አበባ የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ሰው ተኮር ስራዎች የሚደነቁ ናቸው-የምክር ቤት አባላት March 20, 2025 በጊምቢ ከተማ ለሚገነባው ሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የግንባታ ማስጀመሪያ መሠረት ድንጋይ ተቀመጠ March 7, 2025 ከኢትዮጵያ አያሌ የቱሪስት ሀብቶች መካከል በጥንታዊ በግምብ የተከበበችው ታሪካዊቷ የሀረር ከተማ ልትጎበኝ የሚገባት መዳረሻ ናት። March 17, 2025