ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለተ.መ.ድ.ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት አስተላለፉ Post published:February 13, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN- የካቲት- 6/2017 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ ኢትዮጵያ በምታስተናግደው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም፣ እንኳን ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እና ውቧ የአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ በደህና መጡ ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ2 ሺህ 300 ሊትር በላይ ቤንዚን ተያዘ January 27, 2025 በኦሮሚያ ክልል የከተማ እና የገጠር ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ያደረጉ የንጹህ መጠጥ ውሃ መሰረተ ልማት ስራዎች እየተገነቡ መሆናቸዉ ተገለጸ May 28, 2025 የኮሪደር ልማቱ ለንግድ ሥራቸው ምቹ ሁኔታን እንደፈጠረላቸው በንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ የመዲናዋ ነዋሪዎች ገለጹ October 25, 2025