ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለተ.መ.ድ.ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት አስተላለፉ Post published:February 13, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN- የካቲት- 6/2017 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ ኢትዮጵያ በምታስተናግደው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም፣ እንኳን ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እና ውቧ የአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ በደህና መጡ ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አድማስ ተሻጋሪው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት April 23, 2026 የቱሪስት መስህቦችን ለማስተዋወቅ ያለመ የ 5 ኪሎ ሜትር ሩጫ እንደሚካሄድ ተመላከተ June 3, 2025 አቶ አደም ፋራህ ለሹዋሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ April 5, 2025