አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:October 14, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን እንኳን አደረሣችሁ ብለዋል፡፡ የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የቱሪዝሙን ዘርፍ ለማነቃቃትና ለማስተዋወቅ እንደ ኢሬቻ ያሉ የአደባባይ በዓላት ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው ተገለጸ October 2, 2024 በበጀት ዓመቱ ከ8 ነጥብ 4 በመቶ በላይ ዕድገት ማሳካት እንደሚቻል ይጠበቃል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) March 20, 2025 በኬንያ በ18 የተለያዩ እስር ቤቶች የነበሩ 287 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ March 6, 2025