ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ ነበር- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Post published:October 11, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፣ ብልፅግና ህብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት እና በማፅናት የኢትዮጵያን ብልፅግና ማረጋገጥ እንደሚቻል መንገዱን በተግባር እያሳዬ ያለ ፓርቲ ነው ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ እና ሞሪሺየስ ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሰሩ ገለጹ July 14, 2026 የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ September 17, 2024 አዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ማዕከል ብቻ ሳትሆን የዓለም የኢኮኖሚ መዳረሻ ናት July 30, 2026