ኢትዮ ቴሌኮም የ5ጂ ኔትወርክ አገልግሎትን በባሌ ሮቤና አሰላ ከተሞች አስጀመረ Post published:April 11, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዝያ 2/2017 ዓ.ም በመረሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢቲዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬዎት ታምሩ የ5ጂ ኔትዎርክ መስፋፋት የኢትዮጲያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን የሚደርገውን ሀገራዊ ጥረት ከማሳካት ባሻገር የላቀ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት ለማህብረሰቡ ለማደረስ ያግዛል ብለዋል። ለአዳዲስ ፈጠራዎችና ኢኮኖሚያዊ የዕድገት ዕድሎች በር ለመክፈት የሚስችል ነው በለዋል። በካስዬ ማንጉዳ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የጥንቃቄ መልዕክት ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች April 10, 2025 የከተማዋ የትራፊክ ደንብ ቁጥጥር እና የፓርኪንግ አስተዳደር ሥርዓት አተገባበር በዲጂታል ቴክኖሎጂ March 15, 2025 የክልሉ እምቅ ፀጋ ለኢትዮጵያ ዕድገትና ብልጽግና ትልቅ አቅም ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) March 22, 2025