ኢትዮ ቴሌኮም የ5ጂ ኔትወርክ አገልግሎትን በባሌ ሮቤና አሰላ ከተሞች አስጀመረ Post published: April 11, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዝያ 2/2017 ዓ.ም በመረሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢቲዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬዎት ታምሩ የ5ጂ ኔትዎርክ መስፋፋት የኢትዮጲያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን የሚደርገውን ሀገራዊ ጥረት ከማሳካት ባሻገር የላቀ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት ለማህብረሰቡ ለማደረስ ያግዛል ብለዋል። ለአዳዲስ ፈጠራዎችና ኢኮኖሚያዊ የዕድገት ዕድሎች በር ለመክፈት የሚስችል ነው በለዋል። በካስዬ ማንጉዳ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ እና ግብፅ በታሪካቸው ለ20ኛ ጊዜ ዛሬ ይጫወታሉ September 5, 2025 የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እየሰጠ ያለውን ሰብዓዊ አገልግሎት አጠናክሮ መቀጠል አለበት- ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ December 16, 2024 ኢትዮጵያ ለአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አመራር አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ ናት-ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ March 14, 2025