ከንቲባ አዳነች አቤቤ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Post published:September 17, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ሃገራቸውን በሞያቸው እና በሚፈለግባቸው መስክ ሁሉ ሲያገለግሉ በኖሩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽኩ፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን እመኛለሁ ብለዋል ። ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር ሲሉም መልእክት አስተላልፈዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በዘመናዊ ቴክኖሎጂና በላቀ አገልግሎት ከአፍሪካ አንደኛ በመውጣት በአፍሪካ ህብረት የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል June 25, 2025 የአውሮፓ ኅብረት የአንካራ ሥምምነትን እንደሚደግፍ አስታወቀ December 13, 2024 የተቋማት ግንባታ ሥራችን የሀገረ መንግሥት ግንባታዉ ዋና ምሦሦ ነው- ተመስገን ጥሩነህ November 12, 2024