የሰንደቅ ዓላማ ቀን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተከበረ ነው

You are currently viewing የሰንደቅ ዓላማ ቀን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተከበረ ነው

AMN – ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም

የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተከበረ ይገኛል።

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተከበረ በሚገኘው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴን ጨምሮ አባት አርበኞች ፣ የመከላከያ ሰራዊት እና ሌሎች የክብር እንግዶች ተገኝተዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review