የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር በይፋ ሥራ ጀመሩ Post published:April 11, 2025 Post category:ኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ በይፋ ሥራቸውን ጀምረዋል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ስብሰባ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን÷ ሌ/ጀነራል ታደሰ በቀጣይ ወራት በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡ በቀጣይ የክልሉን ሰላምና ደህንነት አስተማማኝ ለማድረግ የሚያስችሉ ስራዎች እንደሚከናወኑም ተገልጿል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢሬቻ በዓል ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ በደመቀ ስነ ስርዓት እንዲከበር ሁሉም የድርሻውን ማበርከት እንዳለበት ተገለጸ September 18, 2025 በትውልዶች መካከል የሚደረግ የሀገራዊ ምክክር ሂደት March 19, 2025 ከደም የወፈረ ውሃ ፤ ከአለት የጠነከረ ቃል September 2, 2024