የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር በይፋ ሥራ ጀመሩ Post published: April 11, 2025 Post category:ኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ በይፋ ሥራቸውን ጀምረዋል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ስብሰባ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን÷ ሌ/ጀነራል ታደሰ በቀጣይ ወራት በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡ በቀጣይ የክልሉን ሰላምና ደህንነት አስተማማኝ ለማድረግ የሚያስችሉ ስራዎች እንደሚከናወኑም ተገልጿል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ዛሬ 129ኛውን የአድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ሁሉም ወረዳዎች በተካሄዱ ውይይቶች የተላለፉ መልዕክቶች February 26, 2025 የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ወደ ቀጣይ ዙር ሳያልፍ ቀረ March 16, 2025 ኢሬቻ ምስጋና እና አብሮነት የሚጸናበት በዓል ነው October 3, 2025