የአትሌት ትዕግስት አሰፋ የማራቶን ሰዓት በጊነስ ወርልድ ተመዘገበ Post published:October 3, 2024 Post category:ስፖርት AMN- መስከረም 23/2017 ዓ.ም አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት በዓለም ዓቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ በጊነስ ወርልድ ላይ ሰፍሯል። አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን የሴቶች ማራቶን 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ 53 ሰከንድ በመግባት አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቧን ከአትሌቲክስ ፌደሬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ፊፋ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአሸናፊ ቡድን አባላት የወርቅ ቀለበት ሊሸልም ነው July 18, 2026 አርሰናል ለብሩኖ ጉማሬሽ 70ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ማቅረቡ ተገለጸ March 19, 2025 የኦሊምፒክ ሻምፒዮኑ ሰለሞን ባረጋ የመጀመሪያ የማራቶን ውድድሩን እሁድ ያደርጋል February 21, 2025