የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አቀባበል አድርገዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በማህበራዊ የትስስር ገጸቸው ባስተላለፉት መልእክት የጊኒውን ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የግብርናው ዘርፍ 2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ለኤክስፖርት አስታወጽኦ አበርክቷል – ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) April 13, 2025 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርኪዬ በሆቴል ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ ለደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ January 22, 2025 ህዳሴ መጠናቀቅ ለአፋር ሕዝብ ተጨማሪ ሃብት እና ወኔ እንደሆነው አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ September 18, 2025