የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው Post published:October 10, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 30/2017 ዓ.ም የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ይገኛል። በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤልን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች መገኘታቸውን ከመከላከያ ሠራዊት የተገኘው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ክልሉን ከግጭት ወደ ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላም ለማሸጋገር እየተሰራ ነው፦አቶ ሃይሉ አዱኛ December 27, 2024 የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ መጀመሩ ኢትዮጵያ ዘመናዊ የሆነ ኢኮኖሚ ውስጥ እየገባች ለመሆኑ ማሳያ ነው – አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ January 16, 2025 ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ከኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የተሻገረ ፋይዳ ያለው ነው፡- ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) October 25, 2024