የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

You are currently viewing የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

AMN – መስከረም 30/2017 ዓ.ም

የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ይገኛል።

በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤልን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች መገኘታቸውን ከመከላከያ ሠራዊት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review