ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ተቀበሉ Post published:January 11, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN – ጥር 03/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ተቀብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ እላለሁ።” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከንቲባ አዳነች አቤቤ በካዛንችስ የ13ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶችን ግንባታ አስጀመሩ January 23, 2025 የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የሚሰጣቸው ጥቅሞች January 16, 2025 በትራንስፖርት የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከል ከወንጀለኞች በተጨማሪ ተሽከርካሪዎችንና አከራዮችንም ተጠያቂ ለማድረግ ታቅዷል፡-ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው February 19, 2025
በትራንስፖርት የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከል ከወንጀለኞች በተጨማሪ ተሽከርካሪዎችንና አከራዮችንም ተጠያቂ ለማድረግ ታቅዷል፡-ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው February 19, 2025