ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገው ወደ ሀገራቸው ለተመለሱት የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሽኝት አደረጉ Post published:December 23, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገው ወደ ሀገራቸው ለተመለሱት የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሽኝት አድርገዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበኩላቸው ፕሬዚዳንቱ በአዲስ አበባ ለነበራቸው ቆይታ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአፋር ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ለአፋር ክልል መንግሥት አስረከቡ November 15, 2024 ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ በውሃ ዘርፍ በሚያደርጉት ትብብር ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ተካሄደ March 21, 2025 የእግር ኳሱ መልካም ዕድል October 27, 2024