ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ Post published:April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ / ዲፕሎማሲ AMN – ሚያዚያ 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የይፋዊ ጉብኝታቸው አካል የሆነ ውይይት ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር በፓርቲው ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት አካሂደዋል። በውይይታቸውም በተለያዩ የፓለቲካ ፓርቲ ጉዳዮች ብሎም በሀገራዊ ልማት እና አስተዳደር ጉዳዮች መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ በ2025 የዓለም አቀፍ የሕዝብ ደኅንነት ኢንዴክስ እና ሪፖርት ላይ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቧ ተገለፀ September 18, 2025 የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ኪንግደም አምባሳደር ዳረን ዌልች ጋር ተወያዩ November 24, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ በነቂስ ወደ አደባባይ በመትመም ደስታዉን ለገለፀዉ ብሔራዊ ጀግኖቹን ላመሰገነዉ መላዉ የአዲስ አበባ ነዋሪ ምስጋና አቀረቡ September 14, 2025
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በነቂስ ወደ አደባባይ በመትመም ደስታዉን ለገለፀዉ ብሔራዊ ጀግኖቹን ላመሰገነዉ መላዉ የአዲስ አበባ ነዋሪ ምስጋና አቀረቡ September 14, 2025