ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ Post published:April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ / ዲፕሎማሲ AMN – ሚያዚያ 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የይፋዊ ጉብኝታቸው አካል የሆነ ውይይት ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር በፓርቲው ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት አካሂደዋል። በውይይታቸውም በተለያዩ የፓለቲካ ፓርቲ ጉዳዮች ብሎም በሀገራዊ ልማት እና አስተዳደር ጉዳዮች መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ እና ቻይና የንግድና የፋይናንስ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር የጋራ ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ April 3, 2026 የኢትዮጵያ የነፃነት ተምሳሌት የሆነው 85ኛው የአርበኞች የድል በዓል በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ May 5, 2026 የኢትዮጵያ የባህር በር ፍላጎት የቀጣናውን የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ነው April 20, 2026