ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:July 18, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ዛሬ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር የሆኑትን ሚካኤል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን አግኝቼ በርከት ባሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት በማድረጌ ደስ ብሎኛል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የወንጀል ፍትሕ አሰተዳደር ውጤታማነት ለማሳደግ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት እንደሚገባ ተገለፀ April 22, 2025 ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ጠንካራ ተቋማትን ገንብታለች – የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር December 2, 2024 ሉዓላዊነት በዲጂታል ዘመን September 8, 2024