ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ Post published:October 17, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር መወያየታቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ “ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በምግብ ዋስትና ፕሮጄክቶቻችን እና ጥረቶቻችን ላይ ስላለው ሰፊ ትብብር ዛሬ ጠዋት ከጓደኛዬ አኪንዉሚ አድሲና ጋር ተወያይተናል” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ህብረተሰቡ የትንሳኤ በዓልን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲያከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል – የአዲስ አበባ ከተማ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ April 15, 2025 የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ አቅመ ደካሞችን አስፈስከናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ April 20, 2025 በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ለመጀመር ዝግጅት ተጠናቋል-ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን December 16, 2024
ህብረተሰቡ የትንሳኤ በዓልን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲያከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል – የአዲስ አበባ ከተማ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ April 15, 2025