ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ Post published:October 17, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር መወያየታቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ “ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በምግብ ዋስትና ፕሮጄክቶቻችን እና ጥረቶቻችን ላይ ስላለው ሰፊ ትብብር ዛሬ ጠዋት ከጓደኛዬ አኪንዉሚ አድሲና ጋር ተወያይተናል” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የ2017 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ October 21, 2024 አቶ አደም ፋራህ የቱርኩ አክ ፓርቲ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አንካራ ገቡ February 22, 2025 ከዓሳ አጥማጆች መንደር እስከ ኢንዱስትሪ ማዕከል፡ የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ የ“ሼንዜን” መንገድ August 29, 2026