ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ እና ከአለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት አኪንውሚ አደሲና እና ከዓለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ግብርና ዘርፍ እያደረጉት ባለው ድጋፍ ዙሪያ ከሁለቱ ተቋማት ፕሬዝዳንቶች ጋር መወያየታቸውን በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት አመልክተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲሱ የበጀት ዓመት የማንሰራራት ጉዟችንን የሚያፀኑ አዳዲስ እመርታዎችን ለማስመዝገብ በጋራ የምንተጋበት ዓመት ነው ሲሉ ገለጹ July 18, 2025 የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው April 13, 2025 በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በጥሩ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል December 23, 2024
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲሱ የበጀት ዓመት የማንሰራራት ጉዟችንን የሚያፀኑ አዳዲስ እመርታዎችን ለማስመዝገብ በጋራ የምንተጋበት ዓመት ነው ሲሉ ገለጹ July 18, 2025