ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ እና ከአለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት አኪንውሚ አደሲና እና ከዓለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ግብርና ዘርፍ እያደረጉት ባለው ድጋፍ ዙሪያ ከሁለቱ ተቋማት ፕሬዝዳንቶች ጋር መወያየታቸውን በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት አመልክተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ February 15, 2025 የኢትዮጵያ አየር ኃይል ወደ ተሟላ ዘመናዊ የአቪዬሽን ተቋም ደረጃ ማደግ ችሏል – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ April 25, 2025 ኢትዮጵያ እና ጃፓን በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸዉ ግንኙነት እየተሻሻለ መምጣቱ ተገለጸ January 12, 2026