ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ Post published:October 11, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲስ ለተሰየሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸውም ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ January 30, 2025 አፍሪካውያን ለአሁጉራቸው ሰላም እና አንድነት በጋራ መቆም ከቻሉ የማይሻገሩት ችግር የለም ፦ አቶ ተመስገን ጥሩነህ October 15, 2024 ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና September 13, 2025