አቶ አደም ፋራህ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት መሀሙድ አሊ ዩሱፍ መልካም ምኞታቸውን ገለፁ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 8/2017 ዓ.ም በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ መሀሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። አቶ አደም በማኀበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት፣ መልካም የስራ ጊዜ እንድሆንላቸውም ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮ-ኦስትሪያ የቢዝነስ ፎረም ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል October 21, 2024 ዲጂታል ኢትዮጵያ ዕውን እንዲሆን የሳይበር ደህንነትን የማረጋገጥ ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው -የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር November 4, 2024 የባህር በር አጠቃቀምና ዓለም አቀፍ አሰራር June 7, 2025
ዲጂታል ኢትዮጵያ ዕውን እንዲሆን የሳይበር ደህንነትን የማረጋገጥ ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው -የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር November 4, 2024