“ዘላቂ ፍትህ፣ ሰላም እና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በቅኝ ግዛት ድንበሮች ከተጣሉብን መልክዓ ምድራዊና ፖለቲካዊ ውጥረቶች እና ታሪካዊ ክፍፍሎች በላይ ልቀን መገኘት ይኖርብናል። በሁሉም ሀገሮቻችን መካከል ኅብረትን በማሳደግ የጋራ እጣፈንታችንን በጋራ በመጨበጥ ኃብቶቻችንን እና ተስጥኦዎቻችንን በማስተባበር የአኅጉራችንን ሙሉ አቅም ልንጠቀም እንችላለን።” Post published:February 15, 2025 Post category:ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአይነ ስውራን ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት መከፈቱ የነገ ህልማቸውን እውን ለማድረግ እንደሚያግዛቸው ተማሪዎች ተናገሩ September 20, 2024 ኮሩ የተሰጠውን ፅንፈኛውን የመደምሰስ ተልዕኮ በውጤት እየፈፀመ መሆኑን አስታወቀ January 4, 2025 በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ በተከሰተው መሬት መንቀጥቀጥ በንብረት እና በእንስሳት ላይ መጠነኛ ጉዳት ማድረሱን የሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ October 7, 2024
በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ በተከሰተው መሬት መንቀጥቀጥ በንብረት እና በእንስሳት ላይ መጠነኛ ጉዳት ማድረሱን የሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ October 7, 2024