“ዘላቂ ፍትህ፣ ሰላም እና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በቅኝ ግዛት ድንበሮች ከተጣሉብን መልክዓ ምድራዊና ፖለቲካዊ ውጥረቶች እና ታሪካዊ ክፍፍሎች በላይ ልቀን መገኘት ይኖርብናል። በሁሉም ሀገሮቻችን መካከል ኅብረትን በማሳደግ የጋራ እጣፈንታችንን በጋራ በመጨበጥ ኃብቶቻችንን እና ተስጥኦዎቻችንን በማስተባበር የአኅጉራችንን ሙሉ አቅም ልንጠቀም እንችላለን።” Post published:February 15, 2025 Post category:ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በቴክኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ October 10, 2024 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም በድምቀት እየተከበረ ነው May 27, 2026 የመታሰቢያው ኢኮኖሚያዊ ፀጋ March 1, 2025
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በቴክኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ October 10, 2024