የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል-የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር Post published:March 3, 2025 Post category:ቢዝነስ / አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 23/2017 ዓ.ም የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎች በነዳጅ ውጤቶች ግብይት አዋጅ እና መመሪያ መሠረት መንግስታዊ ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርጉም ሚኒስቴሩ አሳስቧል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሀገራዊ ቁልፍ ጉዳዮች እንዲሁም በፓርቲ ተኮር ጭብጦች ላይ ለመጪዎቹ ሁለት ቀናት መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) April 25, 2025 በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ተከስቶ የነበረውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር መቻሉ ተገለጸ January 31, 2025 ህዝቡ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች በየደረጃዉ ምላሽ እንዲያገኙ ትኩረት ተሰጠቶ ይሰራል – አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር April 8, 2025
ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሀገራዊ ቁልፍ ጉዳዮች እንዲሁም በፓርቲ ተኮር ጭብጦች ላይ ለመጪዎቹ ሁለት ቀናት መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) April 25, 2025