የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል-የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር Post published:March 3, 2025 Post category:ቢዝነስ / አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 23/2017 ዓ.ም የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎች በነዳጅ ውጤቶች ግብይት አዋጅ እና መመሪያ መሠረት መንግስታዊ ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርጉም ሚኒስቴሩ አሳስቧል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የከተሞቻችን ማንሠራራት፥ የሀገራችን ማንሠራራት መልክ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ September 7, 2026 በአዲስ አበባ ባለፉት አምስት ዓመታት ከ434 ሺህ በላይ ቤቶች ተገንብተዋል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ February 24, 2026 በአማራ ክልል የሰኔ 15ቱ ክስተት በሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ ጥቁር ጠባሳ ጥሎ አልፏል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) August 1, 2026