የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ የመስህብ ስፍራዎችን እየጎበኙ ነው Post published:September 18, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 8/2017 ዓ.ም የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ የመስህብ ስፍራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ከሚኒስትሮቹ በተጨማሪ ሌሎች እንግዶችም በጉብኝቱ እየተሳተፉ መሆኑን ከቱሪዝም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ አዲስ የቢዝነስ የቻርተር አውሮፕላን ተረከበ March 17, 2025 የሶማሌ እና የአፋር ክልሎች ህዝቦች የሰላም እና የልማት ፎረም ተመሰረተ March 27, 2025 የኢትዮ-ሳውዲ አረቢያ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በሪያድ መካሄድ ጀመረ April 22, 2025