የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ የመስህብ ስፍራዎችን እየጎበኙ ነው Post published:September 18, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 8/2017 ዓ.ም የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ የመስህብ ስፍራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ከሚኒስትሮቹ በተጨማሪ ሌሎች እንግዶችም በጉብኝቱ እየተሳተፉ መሆኑን ከቱሪዝም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኩባ ኮሙኒስት ፓርቲ እና የተርኪሚንስታን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ January 31, 2025 መንግስት የኃይል ልማት ዘርፍ ሪፎርምን በመተግበር የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራ ነው – ኢንጂነር ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) November 9, 2024 የትግራይ ክልልን ዳግም ወደ ግጭት ለማስገባት የሚጥሩ ጥቂት የቀድሞ የህወሃት አመራር አባላትን ህዝቡ በጋራ በቃችሁ ሊላቸው ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ May 24, 2025
የትግራይ ክልልን ዳግም ወደ ግጭት ለማስገባት የሚጥሩ ጥቂት የቀድሞ የህወሃት አመራር አባላትን ህዝቡ በጋራ በቃችሁ ሊላቸው ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ May 24, 2025