ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሮማው ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸዉን ሃዘን ገለጹ Post published:April 21, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ነፍሳቸው በሰላም ታርፍ ዘንድ ተመኝተዋል፡፡ ርህራሄ፣ ትህትናቸው እና ለሰው ልጆች የነበራቸው የአገልግሎት ትሩፋትም በትውልዶች ይቀጥላል ሲሉም ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችላቸውን የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ለማቋቋም ተስማሙ November 29, 2024 ጣና ነሽ ፪ እና አነስተኛዋ ጀልባ ወደ ሀገር ቤት እያቀኑ መሆኑ ተገለጸ March 21, 2025 የደሴ ከተማ አመራሮች የኮሪደር ልማት ጉብኝት September 30, 2024