ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እና ከታንዛኒያ ፕሬዝደንት ሱሉሁ ሳሚያ ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስታውቀዋል፡፡

በውይይታቸው ሰፋ ያለ አካባቢያዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮችን ማንሳታቸውንም ገልጸዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review