ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ Post published:October 17, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር መወያየታቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ “ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በምግብ ዋስትና ፕሮጄክቶቻችን እና ጥረቶቻችን ላይ ስላለው ሰፊ ትብብር ዛሬ ጠዋት ከጓደኛዬ አኪንዉሚ አድሲና ጋር ተወያይተናል” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከሳዑዲ አረቢያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ March 19, 2025 ለ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እየተደረገ ያለው ቅድመ ዝግጅት ተገመገመ November 18, 2024 ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአሸንዳ ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ August 23, 2025