ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝደንት ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝደንት ጋር ተወያዩ

AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝደንት ቴዎዶሮ ኦቢያንግ ኒጉማ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝደንት ቴዎዶሮ ኦቢያንግ ኒጉማ ጋር በአገራቱ በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ፍሬያማ ውይይ ማድረጋቸውን በኤክስ ገጻቸው አመልክተዋል፡፡

የሁለቱ አገራት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት በሚጠናከርበት ጉዳዮች ላይ መምከራቸውንም ገልፀዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review